አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሀዋሳ አላሙራ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሀዋሳ አላሙራ

9,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አላሙራ ሀይስኩል ጀርባ አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ፣ አላሙራ ሀይስኩል ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ባለ 3 መኝታ እና ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን ጋር። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ልባስ ያለቀ። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የወለል ሴራሚክ እና የውስጥ በር ገጠማ ሁሉ ነገር ያለቀለት። ጠቅላላ ዋጋ 9.5 ሚሊዮን ብር (4.5 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት፤ 5 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈልጋል)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

9,500,000 ብር

ደውሉ