የሚሸጥ ቦታ - ሀዋሳ አዲሱ መናኸሪያ ቡርቂቶ ሆቴል አካባቢ — 1
1 / 1
ቦታሽያጭ3 ሰዓት በፊት

የሚሸጥ ቦታ - ሀዋሳ አዲሱ መናኸሪያ ቡርቂቶ ሆቴል አካባቢ

7,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አዲሱ መናኸሪያ ቡርቂቶ ሆቴል አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ አዲሱ መናኸሪያ ቡርቂቶ ሆቴል አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

200 ካሬ ባዶ መሬት ለሽያጭ። የጠዋት ፀሀይ የሚያይ። ለግንባታ ምቹ። ሰፈሩ ለፔንሲዮን፣ ለገስት ሀውስ እና ለንግድ የሚሆን። አመታዊ ሊዝ 28,000 ብር አለበት። ዋጋ 7,500,000 ብር - ምንም ድርድር የለውም። ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,500,000 ብር

ደውሉ