የአጠቃቀም ደንቦች

Terms of Service · ሰኔ 2026

ኢትዮ ቤቶችን (Abebe Real Estate) በመጠቀምዎ ከዚህ በታች ያሉ ደንቦችን ተቀብለዋቸዋል ማለት ነው። እባክዎ ጥንቃቄ ሰጥተው ያንብቡ።

By using Ethio Betoch (Abebe Real Estate), you agree to these terms. Please read them carefully.

1

ዝርዝሮች ስለሚመጡበት ምንጭ

Listing Sources

በዚህ መድረክ ላይ ያሉ የንብረት መረጃዎች ከባለቤቶች፣ ከደላላዎች፣ ከኩባንያዎች እና ከሌሎች ምንጮች ሊመጡ ይችላሉ። ማንኛውንም ውሳኔ ከመስጠትዎ በፊት መረጃውን በራስዎ ማረጋገጥ ይመከራል።

Property information on this platform may be provided by property owners, brokers, agencies, companies, and other sources. While we strive to maintain accuracy, users should independently verify all information before making decisions.

2

ተጠቃሚ ራሱ ያረጋግጣል

Independent Verification

ማናቸውም ግብይት ከመፈጸምዎ፣ ቤቱን ከማሽቱ ወይም ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት — ዝርዝሩ ትክክለኛ መሆኑን ራስዎ ማረጋገጥ ይጠበቅቦታል። ቤቱን ናሮ ይጎብኙ፤ ሰነዶቹን ይፈትሹ።

Before any transaction — visiting, depositing, or signing — users must independently verify listing details. Visit the property in person and review all documents.

3

ፕላትፎርሙ ለግብይቱ ውጤት ሃላፊ አይደለም

No Liability for Transaction Outcomes

ኢትዮ ቤቶች አቋራጭ ብቻ ነው — ሻጭን እና ገዢን ያስተሳስራል። ከማናቸውም ግብይት ጋር የተያያዙ ኪሳራዎችን ወይም አለመግባባቶችን ኢትዮ ቤቶች ሃላፊነት አይወስድም።

Ethio Betoch is a marketplace that connects buyers and sellers. We are not a party to any transaction and accept no liability for losses or disputes arising from use of the platform.

4

የተጠቃሚ ግዴታዎች

User Responsibilities

ሐሰተኛ ዝርዝሮችን ማስቀመጥ፣ ሌሎችን ማጭበርበር ወይም ፕላትፎርሙን ህጋዊ ላልሆኑ ዓላማዎች መጠቀም ተከልክሏል። ጥሰቱ ሲፈጸም መለያዎ ያለ ማስጠንቀቂያ ሊዘጋ ይችላል።

Posting false listings, deceiving other users, or using the platform for unlawful purposes is prohibited. Violations may result in account termination without notice.

5

ለውጦች

Changes to Terms

እነዚህ ደንቦች ያለ ቅድሚያ ማሳሰቢያ ሊለወጡ ይችላሉ። ቀጥሎ ፕላትፎርሙን መጠቀምዎ ደንቦቹን ተቀብለዋቸዋል ማለት ነው።

These terms may be updated at any time without prior notice. Continued use of the platform constitutes acceptance of any changes.

ለጥያቄዎች አግኙን · For questions, contact us or email ethiorealstate1@gmail.com.