ስለ ኢትዮ ቤቶች
ኢትዮ ቤቶች · About Ethio Betoch
ተልዕኮአችን · Our Mission
ኢትዮ ቤቶች የኢትዮጵያ ቤቶች ገበያን ቀላልና ግልጽ ለማድረግ ተቋቁሟል። ቤት ሲፈልጉ፣ ሲሸጡ ወይም ሲያከራዩ — ትክክለኛ ደምበኛ ወይም ቤት ለማግኘት ብዙ ጊዜ ይወስዳል። እኛ ያ ጊዜ ቀንሶ ፈጣን ትስስር እንዲሰፍን ለማድረግ እንሰራለን።
Ethio Betoch (operated by Abebe Real Estate) was built to make Ethiopia's real estate market more accessible and transparent. Whether you're buying, selling, or renting — we connect you faster.
እንዴት እንሰራለን · How We Work
ሀገር አቀፍ ሽፋን
Nationwide Coverage
ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ ሀዋሳ፣ ባህር ዳር፣ ድሬዳዋ — በዋና ዋና ከተሞች ሁሉ ንብረቶችን እናሳያለን።
የደላላ ማረጋገጫ በቅርቡ
Broker Verification Coming Soon
ደምበኞቻችንን ለመጠበቅ የደላላ ማረጋገጫ ስርዓት እየገነባን ነው። ወደፊት የተረጋገጡ ደላሎች በልዩ ምልክት ይታወቃሉ።
ማህበረሰብ አቀፍ
Community-Driven
ፕላትፎርማችን ከባለቤቶች፣ ደላሎች፣ ኩባንያዎች እና ሌሎች ምንጮች ዝርዝሮችን ይሰበስባል — ሁሉም በአንድ ቦታ።
ማሳሰቢያ · Note
በዚህ መድረክ ላይ ያሉ የንብረት መረጃዎች ከባለቤቶች፣ ከደላላዎች፣ ከኩባንያዎች እና ከሌሎች ምንጮች ሊመጡ ይችላሉ። ማንኛውንም ውሳኔ ከመስጠትዎ በፊት መረጃውን በራስዎ ማረጋገጥ ይመከራል።
Property information may be provided by owners, brokers, agencies, and other sources. Always verify information independently before making decisions.