ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዲያስፖራ ሀይስኩል አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ2 ሰዓት በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዲያስፖራ ሀይስኩል አካባቢ

18,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዲያስፖራ ሀይስኩል አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዲያስፖራ ሀይስኩል አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። 200 ካሬ፣ ሙሉ በሙሉ በብሎኬት የተሰራ፣ አንግል ላይ የሚገኝ፣ ግቢው የውጭ ቴራዞ የተነጠፈለት። ቢከራይ በወር 60,000 ብር ገቢ ማስገባት የሚችል። ሰፈሩ ለመኖር ምቹ። ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

18,000,000 ብር

ደውሉ