ፎቶ አልተጫነም
ቦታሽያጭ2 ሰዓት በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ 05 ካሬ 512

20,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)05(ክፍለ ከተማ)ዋናው አስፖልት ግልባጭ አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ 05 ከዋናው አስፖልት ግልባጭ ላይ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
512ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቦታ በሀዋሳ 05። ይዞታ ስፋት 512 ካሬ (12.75x40)። ጥግ ላይ ሁለት ክፍል ሰርቢስ ያለው። በፈለጉት አይነት ዲዛይን ቤት ለመገንባት ምቹ። ለገስት ሀውስ፣ ለሆቴል፣ እንዲሁም ለመኖሪያ ቤት ለመገንባት ተመራጭ። የጥዋት ፀሐይ ሆኖ ወደ ሀይቁ የሚያይ። ዋጋ 20 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

20,000,000 ብር

ደውሉ