ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ2 ቀን በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ኢ/ፖርክ ሳይት-1

6,800,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢ/ፖርክ ሳይት-1 (የመጀመሪያው ሜዳ)(አካባቢ)

ሃዋሳ ኢ/ፖርክ የመጀመሪያው ሜዳ (ሳይት-1)

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፣ ተጨማሪ 3 የጀርባ ክፍሎች ያሉት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)።

ምንጭ፡ @balemoyagebeyet · AI ዕምነት: 82%

ተመሳሳይ ቤቶች

ሻጭ

6,800,000 ብር

ደውሉ