ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ አቶቴ ሪፈራል ሰርክል አካባቢ

9,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አቶቴ ሪፈራል ሰርክል(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ አቶቴ ሪፈራል ሰርክል አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
2WC
250ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ እና እጅግ ያማረ ሰፊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። 250 ካሬ ሜትር በካርታ የተያዘ ቦታ። ሰፊ ሳሎን እና 4 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን ጋር (2 ባኞቤቶች)። ዙሪያው በማማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ። ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ለገስት ሀውስ ኪራይ ሊውል የሚችል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

9,000,000 ብር

ደውሉ