ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ

25,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ከፍተኛ ፍርድ ቤት / ፌኔት ክትፎ ቤት አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም ፌኔት ክትፎ ቤት አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
312ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 312 ካሬ በካርታ (320 ካሬ በይዞታ)። ዋናው ቤት እጅግ ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት ሲሆን ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች አሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ የተሸፈነ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ፣ ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ በኩል ተጨማሪ 3 ሰፋፊ ክፍሎች ያሉ ሲሆን ለገስት ሀውስ ኪራይ ሊውሉ ይችላሉ። ዋጋ 25.5 ሚሊዮን ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

25,500,000 ብር

ደውሉ