ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ 01 አካባቢ

9,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)01(ክፍለ ከተማ)

ሃዋሳ 01 አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

5ክፍሎች
2WC
220ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 220 ካሬ በካርታ። በጣም በሚያምር ሁኔታ የተሰራ፣ ሙሉ በሙሉ አዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፣ ተጨማሪ 2 ክፍሎች ያሉት። ሁሉን ነገር የጨረሰ ዘመናዊ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

9,000,000 ብር

ደውሉ