ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ዲያስፖራ አካባቢ

10,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Diaspora(አካባቢ)

ሃዋሳ ዲያስፖራ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ በጥሩ ያለቀ። ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን ጋር። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ ባማረ መልኩ ያለቀ። ተጨማሪ 3 ክፍል የራሱ ሰርቪስ አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

10,000,000 ብር

ደውሉ