ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እሮባታ

6,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እሮባታ ኮምፓውንድ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እሮባታ ኮምፓውንድ ውስጥ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
2WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ L-shape ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 150 ካሬ በካርታ። ሰፊ ሳሎን እና 2 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ የተጠናቀቀ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ። ካሽ ብቻ (በባንክ አይሸጥም)። አስቸኳይ ሽያጭ። Commission 2%.

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,000,000 ብር

ደውሉ