ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ገዛኸኝ ሪዞርት ጀርባ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ገዛኸኝ ሪዞርት ጀርባ

16,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ገዛኸኝ ሪዞርት ጀርባ(አካባቢ)

ሃዋሳ ገዛኸኝ ሪዞርት ጀርባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
400ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ እና እጅግ ያማረ ሰፊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 400 ካሬ። ሰፊ ሳሎን፣ 4 መኝታ ክፍሎች፣ ከፊት 2 ሰፋፊ ተጨማሪ ክፍሎች። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን ያለው። ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ ያለቀ። ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ህንፃ ለመገንባት በቂ ቦታ አለ። ለገስት ሀውስ ኪራይ ሊሆን የሚችል። ዋጋ 16.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

16,500,000 ብር

ደውሉ