ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ፒያሳ አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ፒያሳ አካባቢ

16,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Piassa(አካባቢ)

ሀዋሳ ፒያሳ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
3WC
500ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 500 ካሬ በካርታ። ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት፣ የጠዋት ፀሀይ የሚያይ። ሰፊ ሳሎን እና አጠቃላይ 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ በጥሩ ያለቀ። 3 የውስጥ መኝታ ባኞ ቤት ያለው። ከጀርባ 2 ክፍል ሰርቪስ ባኞ ቤት እና ማድ ቤት ያለው። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ ባማረ መልኩ ያለቀለት። ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

16,500,000 ብር

ደውሉ