ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
16,500,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ ገዛኸኝ ሪዞርት ጀርባ
ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 400 ካሬ። እጅግ ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት ሲሆን ሰፊ ሳሎን እና 4 መኝታ ክፍሎች አሉት። ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ ያለቀ፣ ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን ያለው። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ ያለው። ህንፃ ለመገንባት የሚያስችል በቂ ቦታ ያለው። ከፊት በኩል ተጨማሪ 2 ሰፋፊ ክፍሎች አሉት። ለገስት ሀውስ ኪራይ ሊውል የሚችል።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
15,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
12,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
13,500,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
16,500,000 ብር