አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ አ/መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ አ/መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

7,300,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አውቶቡስ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ አ/መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

5ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ሰፊ ሳሎን ጋር፣ ተጨማሪ 2 ክፍሎች ያሉት። ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር ሰፊ ሳሎን፣ የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ። ጠቅላላ ዋጋ 7.3 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። 4.3 ሚሊዮን ባንክ አለበት በ1 ዓመት ተከፍሎ የሚያልቅ፣ 3 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,300,000 ብር

ደውሉ