ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት - ሃዋሳ 05 መኖሪያ መንደር — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ1 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት - ሃዋሳ 05 መኖሪያ መንደር

10,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)05(ክፍለ ከተማ)መኖሪያ መንደር(አካባቢ)

ሃዋሳ 05 መኖሪያ መንደር ውስጥ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

5ክፍሎች
2WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 150 ካሬ በካርታ። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ በጥሩ ያለቀ። ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን ጋር። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ ባማረ መልኩ ያለቀ። ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ በኩል ተጨማሪ 2 ክፍል ያለው። ለገስት ሀውስ ኪራይ መሆን የሚችል። ዋጋ 10.5 ሚሊዮን ብር።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

10,500,000 ብር

ደውሉ