ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ሰባተኛ ካምፕ አካባቢ

9,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሰባተኛ ካምፕ(አካባቢ)

ሃዋሳ ሰባተኛ ካምፕ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

5ክፍሎች
2WC
180ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቪላ ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 180 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ኪችን ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር። ተጨማሪ የጀርባ 2 ክፍሎች እና ኪችን ያሉት። ሁሉን ነገር የጨረሰ ዘመናዊ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኛ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

9,000,000 ብር

ደውሉ