ለሽያጭ የቀረበ ቪለ ቤት - ሃዋሳ ሴራሚክ አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቪለ ቤት - ሃዋሳ ሴራሚክ አካባቢ

7,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሴራሚክ (ዱቄት ፋብሪካ ጀርባ)(አካባቢ)

ሃዋሳ ሴራሚክ (ዱቄት ፋብሪካ) ጀርባ አካባቢ፣ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
3WC
408ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ ያለቀ ቪለ ቤት። ሰፊ ሳሎን፣ ባለ 3 መኝታ፣ 3 ሰርቪስ እና ውጭ ባኞ ቤት ያለው። ጅብሰም ቦርድ፣ ሴራሚክ እና የውጭ ቀለም ሁሉ ነገር ተጠናቅቋል። ይዞታ ስፋት 408 ካሬ። ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ። ጠቅላላ ዋጋ 7.5 ሚሊዮን ብር - ከዚህ ውስጥ 4 ሚሊዮን ብር በባንክ ሲሆን 3.5 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈልጋል። በ3 አመት ተከፍሎ የሚያልቅ ፕላን አለ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,500,000 ብር

ደውሉ