ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
10,000,000 ብር
ሃዋሳ ሰባተኛ ካምፕ ከአላ ሙራ ሐይስኩል አካባቢ
ዘመናዊ እና ያማረ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት ዋና ቤት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ። ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ በኩል ተጨማሪ 3 ሰፋፊ ክፍሎች (ለገስት ሀውስ ኪራይ መሆን የሚችሉ)። አመታዊ ሊዝ 38,000 ብር ያለበት። ዋጋ 10 ሚሊዮን ብር።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
12,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
8,500,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
11,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
12,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
12,500,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
10,000,000 ብር