አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ሞቢል ዋናው አስፖልት አካባቢ — 1
1 / 1
ቦታሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ሞቢል ዋናው አስፖልት አካባቢ

28,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሞቢል ዋናው አስፖልት አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ ሞቢል ዋናው አስፖልት አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

1000ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቦታ። ስፋት 1000 ካሬ ሜትር። ሁለት መንገድ የሚያይ - ከፊት እና ከጀርባ። ከአስፖልት የጥዋት ፀሐይ የሚያይ። ሀዋሳ ውስጥ ከሚገኙ የንግድ ቦታዎች ተመራጭ የሆነ ሰፈር። የፈለጉትን አይነት ፎቅ ለመገንባት ምቹ የሆነ። ጠቅላላ ዋጋ 28 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

28,000,000 ብር

ደውሉ