ቦታ
21,000,000 ብር
ለሽያጭ የቀረበ ለመጋዘን የሚሆን ቦታ - ሃዋሳ ኢንዱስትሪ ዞን
2 ሰዓት በፊት
21,000,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ ፔፕሲ ጀርባ ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ
ለሽያጭ የቀረበ ለመጋዘን የሚሆን 2,000 ካሬ ቦታ። ሃዋሳ ፔፕሲ ጀርባ ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ የሚገኝ። አንግል ስለሆነ ለግንባታ ምቹ የሆነ። አመታዊ ሊዝ 95,000 ብር ያለበት። ከግንባታ በኃላ ቢከራይ በወር 300,000 ብር ገቢ ማምጣት የሚችል እና ቢሸጥም ጥሩ ዋጋ ሊያወጣ የሚችል። አስቸኳይ ሽያጭ ነው። ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ሻጭ / ኪሪያ ሰጪ
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
በቴሌግራም ምንጭ ያግኙ · Contact via source channel
ዋጋ ይደራደራል
ቦታ
21,000,000 ብር
2 ሰዓት በፊት
ቦታ
18,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ሽያጭቦታ
13,500,000 ብር
1 ሳምንት በፊት
ሽያጭቦታ
10,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
2,300,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
4,300,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.
ሻጭ
21,000,000 ብር