ዘመናዊ ቪላ ለሽያጭ - ሃዋሳ ሰባተኛ ካምፕ (ከሻፌታ ባንክ ህንፃ ጀርባ) — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ለሽያጭ - ሃዋሳ ሰባተኛ ካምፕ (ከሻፌታ ባንክ ህንፃ ጀርባ)

8,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሰባተኛ ካምፕ፣ ከሻፌታ ባንክ ህንፃ ጀርባ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ሰባተኛ ካምፕ ከሻፌታ ባንክ ህንፃ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
3WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ባለ 3 መኝታ ቤት። 2 የውስጥ እና 1 የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ዘመናዊ የውስጥ ኪችን። ባኛ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ። አማታዊ ሊዝ 30,000 ብር አለበት። ዋጋ 8.5 ሚሊዮን ብር።

ሌሎች ቅናሽ / ታሪክ(1 ወኪሎች)

ወኪልዋጋቀንሁኔታ
+251916410815+2519707518418,500,000 ብር8/6/2026ታትሟል

ታሪክ

የመጀመሪያ ቅናሽ+251916410815+2519707518418,500,000 ብር8/6/2026

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,500,000 ብር

ደውሉ