ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ1 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

7,800,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ኪችን ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር። ተጨማሪ 3 የጀርባ ክፍሎች ያሉት (ጠቅላላ 6 ክፍሎች)። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። በር እና መስኮቱ በአሉሚኒየም ያለቀ። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)። ዋጋ 7.8 ሚሊዮን ብር፣ የተወሰነ ድርድር አለው።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

7,800,000 ብር

ደውሉ