ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ1 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ኢ/ፖርክ

6,800,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢ/ፖርክ ሳይት-1 (የመጀመሪያው ሜዳ)(አካባቢ)

ሃዋሳ ኢ/ፖርክ የመጀመሪያው ሜዳ (ሳይት-1)

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፣ ተጨማሪ 3 የጀርባ ክፍሎች ያሉት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

6,800,000 ብር

ደውሉ