ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
6,800,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሀዋሳ ዳቶ አካባቢ
ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 250 ካሬ በካርታ። ባለ 3 መኝታ ክፍል፣ ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኩሽና። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። ተጨማሪ ሁለት ሱቅ ያለው። የጣራው ክዳን በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። አንግል ላይ የሚገኝ። ዋጋ 6.8 ሚሊዮን ብር (ውስን ድርድር አለው)። ተሽጧል።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
6,000,000 ብር
1 ወር በፊት
አፓርትመንት
5,500,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
8,500,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቦታ
6,800,000 ብር
1 ወር በፊት
አፓርትመንት
5,500,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
6,800,000 ብር