ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዲያስፓራ አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዲያስፓራ አካባቢ

12,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዲያስፓራ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዲያስፓራ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት። ቦታ: ሃዋሳ ዲያስፓራ አካባቢ። ግሪን ኤሪያ የሚያይ። 200 ካሬ፣ L-shape በብሎኬት ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ። በወር 45,000 ብር ገቢ ማምጣት የሚችል። አስቸኳይ ሽያጭ። ባንክ 1,800,000 ብር ያለበት፤ ለባንክ በ3 ወር ተመላሽ 108,000 ብር። ካሽ ዋጋ 10,200,000 ብር (ድርድር የለውም)። ጠቅላላ ዋጋ 12,000,000 ብር (ድርድር የለውም)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

12,000,000 ብር

ደውሉ