ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
14,000,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት ሲሆን የጠዋት ፀሀይ የሚያይ አቅጣጫ አለው። ሰፊ ሳሎን እና አጠቃላይ 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ በጥሩ ያለቀ። 3 የውስጥ መኝታ ባኞ ቤት ያለው። ከጀርባ 2 ክፍል ሰርብስ (ባኞ ቤት እና ማድ ቤት ያለው)። ዙሪያው በማማረ ግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ ያለቀለት። ኮሚሽን 2% አለው። ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
15,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
12,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
11,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
14,000,000 ብር