ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ሃይሌ ሪልስቴት መንደር — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ሃይሌ ሪልስቴት መንደር

18,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Haile Real Estate Village(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ ሃይሌ ሪልስቴት መንደር ውስጥ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

7ክፍሎች
1WC
350ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+1 ቤት፣ ይዞታ 350 ካሬ ሜትር። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና የእንግዳ ክፍል። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ፣ 2 የልጆች መኝታ፣ እና 1 የእንግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። ከጀርባ ተጨማሪ 4 ሰርቪስ ቤቶች ያሉ። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ። ሃዋሳ ላይ ከሚገኙ ምርጥ መኖሪያ ቤቶች አንዱ። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

18,000,000 ብር

ደውሉ