ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቤት - ሃዋሳ 05 ፋርማ ኮሌጅ ጀርባ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቤት - ሃዋሳ 05 ፋርማ ኮሌጅ ጀርባ

8,400,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)05(ክፍለ ከተማ)ፋርማ ኮሌጅ ጀርባ(አካባቢ)

ሃዋሳ 05 ከፋርማ ኮሌጅ ጀርባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

8ክፍሎች
2WC
250ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 250 ካሬ (13x22.5)። ሙሉ በሙሉ በጥሩ ያለቀ። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞ ቤት እና ኪችን አለው። ሸክላ እና ቴራዞ ማንጠፍ ብቻ የቀረው። ከጀርባ 3 ተጨማሪ ክፍሎች እና ከፊት 2 ሰፋፊ ክፍሎች ያሉት። ዋጋ 8.4 ሚሊዮን ብር፣ የተወሰነ ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,400,000 ብር

ደውሉ