የሚከራይ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር — 1
1 / 5
ቪላኪራይ3 ወር በፊት

የሚከራይ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር

19,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር ውስጥ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

የሚከራይ ቪላ ቤት በሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር። ይዞታ ስፋት 150 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ሰፊ ሳሎን ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች። ተጨማሪ አንድ ክፍል በ2,500 ብር የሚከራይ። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በቴራዞ የተሰራ። ሙቅ ሻወር እና ገንዳ የተገጠመለት። ዋጋ 19,000 ብር (ድርድር የለውም)። የሶስት ወር ቅድመ ክፍያ እና 10% ኮሚሽን (የ3 ወር)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

19,000 ብር

ደውሉ