ቤት
12,000,000 ብር
ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ አቶቴ ሀዮሌ ት/ቤት ወሊማ ቡና ጀርባ አካባቢ
1 ወር በፊት
16,000,000 ብር
16,500,000 ብርዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ፣ ወ/አማኑኤል ወደ አውቶቡስ መናሃሪያ በሚወስደው አስፓልት ዳር
ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ወደ አውቶቡስ መናሃሪያ በሚወስደው ዋና አስፓልት ዳር ላይ የሚገኝ 800 ካሬ (20x40) ይዞታ። ከፊት አስፓልት፣ ከጀርባ ኮብልስቶን መንገድ ያለው ጥግ ቦታ። ለ2 ወይም ለ4 ሊከፈል የሚችል። ለሆቴል፣ ት/ቤት፣ ፔንሲዮን እና ለተለያዩ ድርጅቶች ግንባታ አመቺ። ጥግ ላይ በብሎኬት እና በሸክላ ያለቀ ባለ 5 ክፍል ትልቅ L-shape ቤት ያለው። የውስጥ እና የውጭ ሻወርና ሽንት ቤት ያለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ዋጋ 16.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።
ቤት
12,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
12,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
8,500,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
11,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
4,100,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
6,000,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
16,000,000 ብር