ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ገነት መንደር — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ገነት መንደር

16,800,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Genet Mender(አካባቢ)

ሃዋሳ ገነት መንደር አስፖልት ዳር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
1WC
400ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+1 ቤት በሃዋሳ ገነት መንደር አስፖልት ዳር። ይዞታ 400 ካሬ ሜትር (20x20)። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና የእንግዳ ክፍል አለ። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ ክፍል፣ 2 የልጆች መኝታ ክፍል፣ እና 1 የእንግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። ከጀርባ ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ቤት አለው። ለሁለት አካፍሎ ለመሸጥ በጣም ምቹ። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

16,800,000 ብር

ደውሉ