ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ1 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ አላሙራ አካባቢ

11,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Alamura(አካባቢ)

ሃዋሳ አላሙራ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ L-shape ቪላ ቤት በሃዋሳ አላሙራ አካባቢ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች፣ ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ለገስት ሀውስ ኪራይ ለማዋል ተስማሚ።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

11,500,000 ብር

ደውሉ