ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ 05 ሴንትራል ዋናው አስፖልት ዳር — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ 05 ሴንትራል ዋናው አስፖልት ዳር

20,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)05(ክፍለ ከተማ)ሴንትራል ዋናው አስፖልት ዳር(አካባቢ)

ሀዋሳ 05 ሴንትራል ዋናው አስፖልት ዳር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

500ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዋናው አስፖልት ላይ የሚገኝ 500 ካሬ ቦታ። ዋናው ቤት ባለ ብዙ ክፍል ሆኖ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ። የፈለጉትን አይነት ፎቅ ለመገንባት ምቹ የሆነ። ለንግድ ህንፃ ለመገንባት በጣም አመቺ። ለድርጅት፣ ለካፌ የሚከራይ እና ጌስት ሀውስ መሆን የሚችል። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ፣ ለሁለት መክፈል ይቻላል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

20,000,000 ብር

ደውሉ