ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ2 ቀን በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

3,850,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር። ዋናው ባለ-2 መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፣ ተጨማሪ 1 ክፍሎች ያሉት። ሁሉን ነገር የጨረሰ ዘመናዊ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኛ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)። ዋጋ 3.85 ሚሊዮን ብር - ድርድር የለውም።

ምንጭ፡ @balemoyagebeyet · AI ዕምነት: 85%

ተመሳሳይ ቤቶች

ሻጭ

3,850,000 ብር

ደውሉ