ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ

14,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አቶቴ - ሻፌታ ባንክ አስፖልት ዳር(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ ከአቶቴ ወደ ሻፌታ ባንክ መሄጃ አስፖልት ዳር ላይ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
250ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 250 ካሬ በካርታ (273 ካሬ በይዞታ)። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን ጋር። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ። ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ በኩል ተጨማሪ 3 ሰፋፊ ክፍሎች ያሉ - ለገስት ሀውስ ኪራይ ሊያገለግሉ የሚችሉ። ዋጋ 14.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

14,500,000 ብር

ደውሉ