ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ፖሊቴክኒክ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ፖሊቴክኒክ አካባቢ

8,300,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ፖሊቴክኒክ (ታቦር ፖሊስ ጣቢያ) አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ፖሊቴክኒክ (ታቦር ፖሊስ ጣቢያ) አካባቢ፣ ከዋናው አስፖልት 300 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

5ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከኦፕን ኪችን ጋር። ዋናው ቤት ባለ ሶስት መኝታ፤ ተጨማሪ 2 ክፍል ሰርቪስ ቤቶች ያሉት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በቴራዞ የተሰራ። ሙቅ ሻወር እና ገንዳ የተገጠመለት። ከዋናው አስፖልት 300 ሜትር ገባ ብሎ።

ሌሎች ቅናሽ / ታሪክ(1 ወኪሎች)

ወኪልዋጋቀንሁኔታ
+251916410815+2519707518418,300,000 ብር8/6/2026ታትሟል

ታሪክ

የመጀመሪያ ቅናሽ+251916410815+2519707518418,300,000 ብር8/6/2026

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,300,000 ብር

ደውሉ