አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሀዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ — 1
1 / 3
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሀዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ

6,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ወ/አማኑኤል - ከሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ ወ/አማኑኤል ከሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
175ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 175 ካሬ በካርታ። ባለ 3 መኝታ ክፍል እና ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኩሽና ጋር። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ልባስ ያለቀ። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የወለል ሴራሚክ እና የውስጥ በር ገጠማ ሁሉ ያለቀለት። ጠቅላላ ዋጋ 6.5 ሚሊዮን ብር። 2.2 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት (ወራዊ ክፍያ 26,000 ብር)፤ 4.3 ሚሊዮን ብር ብቻ በካሽ ይፈልጋል።

ሌሎች ቅናሽ / ታሪክ(1 ወኪሎች)

ወኪልዋጋቀንሁኔታ
+251916410815+2519707518416,500,000 ብር8/6/2026ታትሟል

ታሪክ

የመጀመሪያ ቅናሽ+251916410815+2519707518416,500,000 ብር8/6/2026

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,500,000 ብር

ደውሉ