አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ሚሽን አካባቢ — 1
1 / 2
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ሚሽን አካባቢ

6,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሚሽን መቃብ ታቦር - አድቬንቲስት ት/ቤት አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ፣ ሚሽን መቃብ ታቦር መዘጋጃ መሄጃ፣ አድቬንቲስት ት/ቤት አካባቢ፣ ከዋናው አስፖልት 100ሜ/ር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2WC
213ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 213 ካሬ በካርታ። ከዋናው አስፖልት 100ሜ/ር ገባ ብሎ። የድሮ አሞራ ክንፍ ቤት ያለው። የውስጥ እና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ቤቱ በሸክላ እና ግቢው በግንብ የታጠረ። ከጀርባ 2 የብሎኬት ሰርቢስ እና የውጭ ማድ ቤት ያለው። ለመኖሪያ ተመራጭና ተፈላጊ ቦታ ላይ የሚገኝ። ጠቅላላ ዋጋ 6.5 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)። 1.7 ሚሊዮን ባንክ አለበት በወር 14,000 ብር የሚከፈል፤ 4.8 ሚሊዮን በካሽ ይፈልጋል (ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,500,000 ብር

ደውሉ