አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ሎጊታ አሮጌው ስታዴየም አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ሎጊታ አሮጌው ስታዴየም አካባቢ

6,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Logita, አሮጌው ስታዴየም አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ሎጊታ አሮጌው ስታዴየም አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

260ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። 260 ካሬ ሜትር በካርታ። ጥግ ላይ L-Shape የብሎኬት ቤት ያለው። በፈለጉት ዲዛይን ትልቅ ቤት ለመገንባት ምቹ። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ በግንብ የታጠረ። ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ሰፈር ላይ የሚገኝ። ዋጋ 6.5 ሚሊዮን ብር። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,500,000 ብር

ደውሉ