ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ትሩፋት ኮንዶሚንየም — 1
1 / 3
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ትሩፋት ኮንዶሚንየም

2,250,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ትሩፋት ኮንዶሚንየም(አካባቢ)

ሃዋሳ ትሩፋት ኮንዶሚንየም, ሁለተኛ ወለል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
57ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም በሃዋሳ ትሩፋት ኮንዶሚንየም። ባለ 2 መኝታ ሰፋ ካለ ሳሎን ጋር፣ ሁለተኛ ወለል ላይ የሚገኝ፣ 57 ካሬ ሜትር። የወለል ሴራሚክ ስራ ብቻ የቀረው። ዋጋ፡ 1 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት (በወር 30,000 የሚከፈል) + 1.25 ሚሊዮን በካሽ። ጠቅላላ ዋጋ 2.25 ሚሊዮን ብር። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,250,000 ብር

ደውሉ