አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

4,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ዋናው ባለ-2 መኝታ ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር፣ ተጨማሪ 1 ክፍሎች ያሉት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው፤ ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ሳሎን የሚያምር እና ሰፊ። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)። ዋጋ 4.5 ሚሊዮን ብር፣ የተወሰነ ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,500,000 ብር

ደውሉ