ቤት
8,500,000 ብር
የሚሸጥ ቤት - ሀዋሳ ሪፈራል ሰርክል አካባቢ
3 ሳምንት በፊት
7,900,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ ዲያስፖራ፣ ከአስፓልት 50 ሜትር
ያላለቀ G+1 ቤት ለሽያጭ የቀረበ። ቤቱ የሚገኝበት ቦታ ሃዋሳ ዲያስፖራ ሲሆን ከአስፋልት 50 ሜትር ይገባል። ይዞታ 202 ካሬ ሜትር ሲሆን ቤቱ ያረፈበት ሰፋት ከ120 ካሬ ሜትር በላይ ነው። ፋውንዴሽኑ ለ G+2 የተሰራ ነው። G+0 ላይ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ሰፊ ሳሎን፣ መኝታ ክፍል እና ሰፋ ያለ ሻወር/ሽንት ቤት አለ። G+1 ላይ 4 ሰፋፊ ክፍሎች በጥሩ ሁኔታ ያለቁ ሲሆን ተጨማሪ ሰፊ ቦታ ለቀጣይ ግንባታ ኮለን ወጦለት ተተዉ ለጊዜው እንደ ቴራስ ያገለግላል። አመታዊ ሊዝ ክፍያ 37,000 ብር ሲሆን 7 ዓመት ተከፍሏል። ኮሚሽን 2% አለው።
ቤት
8,500,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
6,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
8,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
9,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
6,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
8,100,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
7,900,000 ብር