ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
12,000,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ ዳቶ ከዋናው ሀይዌ (አስፖልት) ጀርባ
እጅግ ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 640 ካሬ (16x40)። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች፣ ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን ያለው። 8 ተጨማሪ ሰርቪስ ቤቶች፣ 2 ሰፋፊ ሼዶች (ለዳቦ ፋብሪካ፣ ሳሙና ፋብሪካ ወዘተ የሚሆኑ)። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ። 2 የውሃ ታንከር፣ 1 የግራውንድ ውሃ፣ 3ፌዝ ቆጣሪ እና WiFi የተገጠመለት። ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ ያለቀ።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
9,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
12,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
11,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
12,000,000 ብር