ለሽያጭ የቀረበ ኮነዶሚንየም - ሃዋሳ ደቡብ እዝ (ባለ 2 መኝታ) — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ኮነዶሚንየም - ሃዋሳ ደቡብ እዝ (ባለ 2 መኝታ)

1,700,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Debub Ez Condominium(አካባቢ)

ሃዋሳ ደቡብ እዝ ኮንዶሚንየም፣ አንደኛ ወለል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
60ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ኮነዶሚንየም በሃዋሳ ደቡብ እዝ ኮንዶሚንየም ውስጥ። ባለ 2 መኝታ፣ ሰፋ ያለ ሳሎን ጋር፣ አንደኛ ወለል ላይ የሚገኝ። ይዞታ 60 ካሬ ሜትር። ፊኒሽንጉ በጥሩ መልኩ የተሰራ፣ ሁሉም ነገር ጥቅቅ ብሎ ያልቋ። የዋጋ አማራጮች: በካሽ 1,700,000 ብር፣ ወይም በባንክ ብድር 800,000 ብር (በወር 7,100 ብር የሚከፈል)። ጠቅላላ ዋጋ 2.5 ሚሊዮን ብር ተጠቅሷል። ባለ አንድ መኝታ ያለው ብር ጨምሮ መቃያየር ይቻላል። Commission 2% አለው። ለተጨማሪ:

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

1,700,000 ብር

ደውሉ