ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ አላሙራ ቲቲሲ ሰፈር አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ አላሙራ ቲቲሲ ሰፈር አካባቢ

16,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አላሙራ ቲቲሲ ሰፈር(አካባቢ)

ሃዋሳ አላሙራ ቲቲሲ ሰፈር አካባቢ፣ ከዋናው አስፖልት 100ሜትር ኮብል ላይ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

800ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 800 ካሬ (20x40)። ከዋናው አስፖልት 100ሜትር ኮብል ላይ ይገኛል። መሃል ላይ ትልቅ ቤት አለው። ተጨማሪ 14 ሰርቪሶች አሉት። 50,000 ብር በላይ ገቢ ያለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ለ2 እኩል ቦታ መካፈል ይችላል። ዋጋ 16 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። 3 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት፤ 13 ሚሊዮን ካሽ ይፈልጋል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

16,000,000 ብር

ደውሉ