ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ጓድጎዳ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ጓድጎዳ

6,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ጓድጎዳ - ከሐበሻ ሆቴል ጀርባ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ጓድጎዳ ከ ሐበሻ ሆቴል ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
160ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። 160 ካሬ ሜትር። የውስጥ ባለ 2 መኝታ፣ ሰፋ ያለ ሳሎን እና ኪችን ያለው። ተጨማሪ አንድ ክፍል እና ሱቅ አለው። ሁሉም ነገር ያለቀለት። ሙሉ በሙሉ ብሎኬት እና በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። 2.3 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት፤ 4.2 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈለጋል። ጠቅላላ ዋጋ 6,500,000 ብር (ምንም ድርድር የለውም)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,500,000 ብር

ደውሉ