ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ

20,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ወ/አማኑኤል አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ፣ ዋናው አስፓልት ዳር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

14ክፍሎች
800ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዋናው አስፓልት ዳር ላይ የሚገኝ፣ ከፊት አስፓልት ከጀርባ ኮብል መንገድ ያለው ሰፊ ቤት። 800 ካሬ ይዞታ ስፋት ያለው፣ 14 ክፍሎች (የብሎኬት በሸክላ ያለቁ)፣ የውስጥ ሻወርና ሽንትቤት ያላቸው ክፍሎች። ሰፊ አዳራሽ ያለው ትልቅ ቤት። ለት/ቤት፣ ለፔንሲዮን፣ ለኪራይ የሚሆን። ሲከራይ ወርሃዊ ከ100,000 ብር በላይ ገቢ ያለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ፣ ሙሉ የግንባታ ፍቃድ ያለው። አመታዊ ሊዝ 34,000 ብር ሆኖ 400,000 ብር ብቻ የቀረ። ዋጋ 20 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

20,000,000 ብር

ደውሉ