ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ አቶቴ ገነት መንደር — 1
1 / 2
ቤትሽያጭ1 ወር በፊት

ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ አቶቴ ገነት መንደር

16,300,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አቶቴ ገነት መንደር(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ አቶቴ ገነት መንደር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
1WC
250ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+1 ቤት ለሽያጭ። ይዞታ 250 ካሬ ሜትር (20x20)። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና የእንግዳ ክፍል አለ። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ ክፍል፣ 2 የልጆች መኝታ ክፍሎች እና 1 የእንግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። ከጀርባ ተጨማሪ 4 ሰርቪስ ቤቶች አሉ። ለሁለት አካፍሎ ለመሸጥ በጣም ምቹ ነው። የጥዋት ፀሐይ ይያያል። ዋጋ 16,300,000 ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

16,300,000 ብር

ደውሉ